POEIF

POEIF The People of Ethiopia Intl. Foundation Charitable Society is a national non-political, non-partisan

16/07/2023
እንኳን ደስ አላቹ  የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን ከተስፋ ድርጅት በተሰጠን እድል በስራችን የነበሩ ሰላሳ የስደት ተመላሾችን በምግብ ዝግጅት አምሌ8/2015ሰልጥነው ተመርቀዋል
16/07/2023

እንኳን ደስ አላቹ
የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን ከተስፋ ድርጅት በተሰጠን እድል በስራችን የነበሩ ሰላሳ የስደት ተመላሾችን በምግብ ዝግጅት አምሌ8/2015ሰልጥነው ተመርቀዋል

06/06/2023

🌟🌟🌟 ምስጋና 🌟🌟🌟
ለልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት እና ለሰራተኞች በሙሉ 🙏🙏🙏🙏
👉 የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን
የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ሰራተኞች እና የጽህፈት ቤቱ አስተባባሪ አቶ ጌትነት ይበልጣል በስራዎቻችን አብራችሁ እየሰራችሁ እንደሆነ ይታወቃል በምንሰራቸው ስራ ላይ ግዜአቹን በመስጠት አዳራሽ በማመቻቸት እንዲሁም በሁሉም ነገር እያገዛቹን እና አብራቹን ስለሆናቹ እንዲሁም የምስጋና የምስክር ወረቀት ስለሰጣቹን እናመሰግናለን በቀጣይም አብረን በተለያዩ ስራዎች ላይ በጋራ እንሰራለን።
❤️🙏🙏🙏🙏❤️

🌟🌟 እንኳን ደስ አለቹ🌟🌟👉የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን ቤተሰቦች እና አጋር ጅርጅቶች እንዲሁም በተለዬየ መንገድ እያገዛቹን እና አብራቹን በመስራት ላይ የምትገኙ ግለሰቦች እንኳ...
06/06/2023

🌟🌟 እንኳን ደስ አለቹ🌟🌟

👉የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን ቤተሰቦች እና አጋር ጅርጅቶች እንዲሁም በተለዬየ መንገድ እያገዛቹን እና አብራቹን በመስራት ላይ የምትገኙ ግለሰቦች እንኳን ደስ አላቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን በልደታ ክፍለከተማ የተለያዩ ስራ እየሰራ ይገኛል በይበልጥ ከልደታ ክፍለከተማ ሴቶች እና ሕፃናት ማበራዊ ጉዳይ ፅህፈት ቤት ጋር በህብረት እየሰራ ነው በተለያዩ ዘርፍች በሰራናቸው ስራ የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት የምስጋና የምስክር ወረቀት ሰተውናል።
🙏🙏🙏

11/04/2023
የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን አብሮት ከሚሰራው ተስፋ ድርጅት ጋር የሴቶች ቀን ስናከብር የነበረን ጊዜ
08/03/2023

የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን አብሮት ከሚሰራው ተስፋ ድርጅት ጋር የሴቶች ቀን ስናከብር የነበረን ጊዜ

የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን አብሮት ከሚሰራው ተስፋ ድርጅት ጋር ከአረብ ሀገር ተመላሽ ስደተኞች በተዘጋጀው የሞያ ስልጠና ላይ ሰልጣኞች እና የተስፋ ጅርጅት ሰራተኞች ጋር በጋራ...
08/03/2023

የኢትዮጵያ ህዝቦች አለም አቀፍ ፋውንዴሽን አብሮት ከሚሰራው ተስፋ ድርጅት ጋር ከአረብ ሀገር ተመላሽ ስደተኞች በተዘጋጀው የሞያ ስልጠና ላይ ሰልጣኞች እና የተስፋ ጅርጅት ሰራተኞች ጋር በጋራ በመሆን የሴቶችን ቀን በዚ መልኩ አክብረናል

ውድ ኢትዮጵያዊያን በቦረና በደረሰው ድርቅ ለተጎዱ ወገኖቻችን ሁላችንም በምንችለው መጠን እጆቻችንን  እንዘርጋላቸው መልካምነት ላብሮነት
24/02/2023

ውድ ኢትዮጵያዊያን በቦረና በደረሰው ድርቅ ለተጎዱ ወገኖቻችን ሁላችንም በምንችለው መጠን እጆቻችንን እንዘርጋላቸው መልካምነት ላብሮነት

በስራ ላይ
13/02/2023

በስራ ላይ

Address

Addis Ababa, Lideta Court, Behak Building 1st Floor No 24
Addis Ababa
1000

Telephone

+251910525917

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when POEIF posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to POEIF:

Share