ዳን ዘኢትዮጵያ

ዳን ዘኢትዮጵያ 🚜 PRECISION FARMING🚜

ተነሺ አብሪ! #ኢትዮጵያ        #ተዋህዶ
29/04/2025

ተነሺ አብሪ!

#ኢትዮጵያ #ተዋህዶ

“በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዝንጕርጕርነትን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን? በዚያን ጊዜ ክፋትን የለመዳችሁ እናንተ ደግሞ በጎ ለማድረግ ትችላላችሁ።”  — ኤርምያስ 13፥23
29/03/2025

“በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዝንጕርጕርነትን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን? በዚያን ጊዜ ክፋትን የለመዳችሁ እናንተ ደግሞ በጎ ለማድረግ ትችላላችሁ።” — ኤርምያስ 13፥23

❤❤❤
30/10/2024

❤❤❤

“የአስጨናቂዎችሽም ልጆች አንገታቸውን ደፍተው ወደ አንቺ ይመጣሉ፥ የናቁሽም ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ፤ የእግዚአብሔርም ከተማ፥ የእስራኤል ቅዱስ የሆንሽ ጽዮን ይሉሻል።”  — ኢሳይያስ ...
12/08/2024

“የአስጨናቂዎችሽም ልጆች አንገታቸውን ደፍተው ወደ አንቺ ይመጣሉ፥ የናቁሽም ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ፤ የእግዚአብሔርም ከተማ፥ የእስራኤል ቅዱስ የሆንሽ ጽዮን ይሉሻል።” — ኢሳይያስ 60፥14

❤የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል❤ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ጽዋ ውኃ ብ...
02/08/2024

❤የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል❤

ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።
ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ጽዋ ውኃ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ፥ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋው አይጠፋበትም። ማቴዎስ 10፥ 41-42

እንኳን ለታላቁ ጻድቅ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም
መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደሳችሁ።

ሰላም ለልደትከ እማህፀነ ቅድስት ዮስቴና
በብሥራተ ጻድቅ ባሕታዊ ሠናየ ዜና
ሐብተ ማርያም ጴጥሮስ ሐዋርያ ወልደ ዮና
መሐረኒ ምግባረ ጽድቅ ወጸግወኒ ልቦና
አፍቅሮ ቢጽ እኃሥሥ ዘምስለ ፍጽምት ትሕትና::
(መልክአ አቡነ ሀብተ ማርያም)
ረድኤት በረከቱ አይለየን ::

፳፯ለኢትዮጵያውያንስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ያውቅልናል ፥ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ብሏልና፦~~~“በፊቱም ኢትዮጵያ ይሰግዳሉ፥ ጠላቶቹም አፈር ይልሳሉ።”  — መዝሙር 72...
04/07/2024

፳፯
ለኢትዮጵያውያንስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ
ቸሩ መድኃኔዓለም ያውቅልናል ፥ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ብሏልና፦

~~~
“በፊቱም ኢትዮጵያ ይሰግዳሉ፥ ጠላቶቹም አፈር ይልሳሉ።”
— መዝሙር 72፥9
~~~

እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም አደረሳቹህ።

“አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው።”  — መዝሙር 74፥14
03/07/2024

“አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤
ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው።”
— መዝሙር 74፥14

**************************************************ለአንቺም የማይገዛ ሕዝብና መንግሥት ይጠፋሉ፥ ት.ኢሳ.60፥12*******************************...
22/06/2024

**************************************************
ለአንቺም የማይገዛ ሕዝብና መንግሥት ይጠፋሉ፥ ት.ኢሳ.60፥12
**************************************************

የሀብታም ተንኮለኛ የጻፈውን የባሕራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ሕይወት የቀየረው ታላቁ አለቃ ቅዱስ ሚካኤል አሁንም የአገራችንን ኢትዮጵያን የሴረኞች የሞት ድግስ እና ትብታቦ በጣጥሶ ለሕዝባችን ሰ...
19/06/2024

የሀብታም ተንኮለኛ የጻፈውን የባሕራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ሕይወት የቀየረው ታላቁ አለቃ ቅዱስ ሚካኤል አሁንም የአገራችንን ኢትዮጵያን የሴረኞች የሞት ድግስ እና ትብታቦ በጣጥሶ ለሕዝባችን ሰላምን ከልማት ጋር አዋህዶ እንዲያቀዳጅልኝ ልባዊ ምኞቴ ነው።
ቅዱስ ቃሉ እንዲህ ብሏል እና፦

"በዚያ ዘመን ስለ ሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ
ሚካኤል ይነሣል" ትንቢተ ዳንኤል ፲፪፥፩

❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅዱስ ሚካኤል ይቁምልሽ ኢትዮጵያ አገሬ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Address

Six Killo, Addis Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዳን ዘኢትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share