11/05/2026
ምስጋና ለደሴ ከተማ ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ለደሴ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ፍቅር ለደሴ ዙሪያ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ጀማልና ለደሴ ዙሪያ ት/ት ጽ/ቤት አቶ አንተነህ ባላችሁበት ይድረሳችሁ:: ቤዛ ለሴቶች ከActionaid ጋር በሚተገብረው የገራዶ ተፈናቃዮች የት/ቤት ክፍያ ጉዳይ ተማሪወቹ ት/ት ለማቋረጥ በደረሱበት ሰአት ለጠየቅነው ጥያቄ በሰጣችሁን ፈጣን ምላሽ ተደስተናል::መንግስት እንደዚህ ፈጣን ምላሽ ሲሰጥና በተለይ ለደካማና ለችግረኞች ከለላ ሲሆን ያስደስታል::በቤዛ ለሴቶች ና በገራዶ ተፈናቃዯች ስም እጂግ እናመሰግናለን::