17/07/2026
We are delighted to announce that Ms. Etenesh Wondmagegnehu, the Founder and Chief Executive Officer of our organization, Berhan Lehetsanat, has been selected as the Ethiopia representative for the CBR Africa Network (CAN).
Congratulations!
እንኳን ደስ አላችሁ የድርጅታችን የብርሃን ለሕፃናት መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ወ/ሮ እቴነሽ ወንድምአገኘሁ የCBR Africa Network (CAN) የኢትዮጵያ ተወካይ ሆነው ስለተመረጡ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ፡፡