08/04/2026
አስቸኳይ የ እርዳታ ጥር
ደጋግ የነጌሌ አርሲ ወጣቶች አባቶች እንድሁም እናቶች እንድሁም በ ሀገር ዉስጥ ና በዉጭ የምትኖሩ እትዮጽያዊያን የ ነገሌ አርሲ ሰዋች በሙሉ ወንድማችን ቦና ተሽቴ ረጴቲ/biniyam tesh*te/bona/ ከዝህ ቀደም ታሞ ወደ ዉጭ ሀገር ሄዶ ታክሞ መምጣቱ ይታወሳል አሁን በድጋማ ታሞ የ እናንተን እርዳታ ይፈልጋል አሁነ አሞት አድስ አበበ መቅረዝ ሆስፒታል ውስጥ እየተከመ ይገኛል የ ሆስፒታሉ ቦርድ በ አሰቸኳይ ወጀ ዉጭ ሄዶ እንታከም በ ትለንትነዉ ዕለት ወስኗል ለዝህ ህክምና የሚሆን ገንዘብ 5000000 ከአምስት ሚሊዮን ብር በለይ ተጠይቋል በመሆኑም የዝህ ወጣት ተሰፋ ከ እግዝ/ር በታች የ እናንተዉ ደጋግ ና ሩሩ ልብ ላላችሁ እትዮጽያዊያን የነጌሌ ልጆች ናችሁ በላችዉ ነገር ትንሽ ብላችሁ ሳትንቁ አድኑኝ ድረሱልኝ ይላል ወንድማችሁ ቦና ተሽቴ እና ቤተሰቡ እግዝ/ር ያክብራችሁ acc cbe 1000255935066 tesh*te rapheti
cbe 1000409851707 firuma tesh*te
cbe100612589902 ያለችሁን በነዝህ አከዉንት እየረዳችሁ ከጎናችን እንድትሆኑ በ ትህትና እንጣይቀለን
ስልክ 0926154790
0919745980
0957063677
pls share walif gochuun cinaa kenna dhabadha ulfadha🙏 ለ ሰዉ የማይቻል ለ እግዝ/ር ይቻላል።