የ ክስታኔ ጉራጌ ልማት ማህበር

የ ክስታኔ ጉራጌ ልማት ማህበር Society Group

የክስታኔ ጉራጌ ህዝብ የልማት ማህበር መጋቢት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ቀጣይ 5 ዓመት የልማት ስራ ዕቅዱን (ፍኖተ ካርታ) በሆቴል ዲአፍሪክ ለህዝብ ይፋ አደረገ። በዕለቱ የመንግስት ባለስልጣና...
04/04/2023

የክስታኔ ጉራጌ ህዝብ የልማት ማህበር መጋቢት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ቀጣይ 5 ዓመት የልማት ስራ ዕቅዱን (ፍኖተ ካርታ) በሆቴል ዲአፍሪክ ለህዝብ ይፋ አደረገ። በዕለቱ የመንግስት ባለስልጣናትን ጨምሮ ከተለያየ የህብረተሰብ ክፍል የተወጣጣ በርካታ ሰው የተገኘ ሲሆን የክስታኔ የአገር እድሮችና ከአዲስ አበባ ውጪ የመጡ የሌላ የልማት ማህበር ተወካዮችም በመድረኩ ተሳትፈዋል።

ከዚህ ባለፈም ሁሉም እንደ ጉዳዩ ባለቤት የልማቱን ስራ ከማህበሩ ጋር በተቀናጀ መልኩ በጋራ ለማካሄድ ዝግጁነቱን አሳውቆ የዕለቱ መርሃ ግብር በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

13/03/2023

ለክስታኔ ጉራጌ ህዝብ ልማት ማህበር አባላት ፣ የልማት አጋሮች እና ባለድርሻ አካላት
የማህበሩ የቀጣይ አምስት ዓመት የልማት ስራ ዕቅድ ወይም (ስትራቴጂክ ፕላን) መጋቢት 24 ቀን 2015 ዓም በሆቴል ዲ-አፍሪክ ለህዝብ ይፋ ይሆናል።
በዕለቱ እንደ ጉዳዩ ባለቤት በስፍራው በመገኘት የሀሳብ አስተዋፅኦ እንዲያደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን።
በቅርቡ ተጨማሪ መረጃ እንሰጣለን።
የማህበሩ ጽ/ቤት

ማኛም ለጌታኛ ልደት በኬር አሰላነ፡፡
04/01/2023

ማኛም ለጌታኛ ልደት በኬር አሰላነ፡፡

Address

Abenet Nur Building #406
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251910299198

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የ ክስታኔ ጉራጌ ልማት ማህበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to የ ክስታኔ ጉራጌ ልማት ማህበር:

Share