Unconditional Love Charity

Unconditional Love Charity ኢትዮጺያ አገራችን ሰላም ትሁን 💖
በአድነት በፍቅር ተባቤረን የተቸገረን እንርዳ ካዘነው ጋር እንዘን ከተደሰተው ጋር እንደሰት 🙏

ሁላችውም ሰላም ሁኑልኝ

05/04/2024

ፔጅን ፎሎ በማድረግ አብራችውኝ በጎ ስራን ደግፍ

16/07/2023

የተቸገሩትን መርዳት የምትፈልጉ ደውሉልኝ
0911837785🙏

መልካም ስራ መስራት ለራስ ነው ሁላችውም በቻላችው አቅማቹ በፈቀደ መጠን አብራችውን ከኛጋር ቁሙ ስሩ እርድን 🙏መርዳት ለምትፈልጉ ደውሉልን 0911837785
07/07/2023

መልካም ስራ መስራት ለራስ ነው ሁላችውም በቻላችው አቅማቹ በፈቀደ መጠን አብራችውን ከኛጋር ቁሙ ስሩ እርድን 🙏

መርዳት ለምትፈልጉ ደውሉልን 0911837785

ባየነው ነገር ዓይናታችን በእንባ ታጠበ፤ እናትም ልጅም ዓይነ ስውር ናቸው!😭 (ሼር ማድረግም መርዳት ነው!)***እኔ እና ጌዲዬ ድሬ ላይ የገና ዕለት ተቀጣጥረን የፍቅር ስጦታ ለመስጠት ጥቂት...
12/01/2023

ባየነው ነገር ዓይናታችን በእንባ ታጠበ፤ እናትም ልጅም ዓይነ ስውር ናቸው!😭 (ሼር ማድረግም መርዳት ነው!)
***
እኔ እና ጌዲዬ ድሬ ላይ የገና ዕለት ተቀጣጥረን የፍቅር ስጦታ ለመስጠት ጥቂት አዛንቶች እየጎበኘን "እናትም ልጅም ዓይነ ስውር ናቸው! አንድም የሚረዳቸው ሰው የለም!" ተብለን ወደ አንድ ቤት አቀናን።

ባየነው ነገር ዓይናታችን በእንባ ታጠበ😭 ያየነው ነገር እጅግ ልብ ይነካል፤ ብዙዎቻችን በየቤታችሁ ገናን እንዴት እንደምናሳልፉ ታውቃላችሁ፤ ይህች እናት እና አዛውንቷ እናቷ ግን ገናን ቤታቸው እንዲህ ሆኖ ነው እያሳለፉ ያገኘኋቸው።

ልጃቸው እንደብዙዎቻችን በአንድ የመንግስት መሥሪያ ቤት ለዓመታት የሰራች እናቷን አቀማጥላ የምታኖር ሰው ነበረች አንድ ቀን አስፋልት ስትሻገር በደረሰባት አደጋ ዓይኖቿ ጠፉ ስራም መስራት አልቻለችም😭

ቤቱ ፎቶው ላይ የምታዩትን ይመስላል፤ ጣሪያው ያፈሳል ልጅ ወልጄ ልጅ ኖሮኝ ቢሆን እንዲህ አይልሆንም ነበር ብለው ሲያለቅሱ እኛንም አስለቀሱን አይዞት ከእንግዲህ እኛም ልጆቾ ነን አልናቸው! ተላቀስን😭 ያለንን አካፈልናቸው።

ይህንን ብናጋራው ልቡ የተነካ አንድ ሰው ከጎናቸው ቢቆም ብለን ፍቃደኝነታቸውን ጠይቀን ባንክ አካውንታቸውን አንስተን እንዲህ አጋራናችሁ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000347844482
Zebenay Shiferaw

ለበለጠ መረጃ ማዘርን በስልካቸው ለማግኘት

092 817 8713
ዘበናይ

መስጠት ባትችሉ እንኳን ሼር በማድረግ ለሌሎች እንድታደርሱ በአክብሮት እንጠይቃለን።

05/01/2023

unconditional love organization 🛑

አንኮንዲሽናል ላቩ በጎ አድራጎት ድርጅት እደተለመደው በየአመትባሉ በጎዳና ላይ ያሉ ተዳዳሪዎችን እና አዛውንቶችን ያለብሳል ይመግባል እደተለመደው የገናን በአልን ከጎዳና ተዳዳሪዎች ጋር አብሮ ለማክበር በዝግጅት ላይ ይገኛል ታህሳስ 28/04/2015 ከ ሰአቱ 3:00-10:00 ኘሮግራሙ ይካሄዳል

ኘሮግራሙ የሚካሄደው አዲስ አበባ ሲሆን ፒያሳ መስተዳደሩ ፊት ለፊት አደባባዩ ላይ ኘሮግራሙ ከደም ልገሳ ማህበር ጋር በድምቀት ይከበራል

በዚህ ኘሮግራም ላይ ወዳጅ ዘመዶን ይዘው በመገኘት አብረውን የኘሮግራሙ ተካፋይ ይሁን 🙏

ለበለጠ መለረጃ በድርጅቱ ስልክ ይደውል
☎️0905636465
☎️0911837785

👉 የድርጅቱ አካውንት
የድርጅታችን የባንክ ቁጥር
UNCONDITIONAL LOVE ORGANIZATIDN
1000482090137

Unconditional Love Organization 🛑

"Hello, friends and neighbors! We are organizing a food and blood donation drive to benefit families in need in our community. Unconditional Love Charity organization clothes and feeds the underprivileged youth and vulnerable elderly people every year. As we are preparing to celebrate Christmas we kindly ask that you provide any assistance/donations that can help us provide for those who are struggling during these challenging times

The program will be held on the 28/04/2015 from 9:00 -16:00 hours and celebrated in Addis Ababa: ( in front of the Piazza administration) in conjunction with the Blood Donation Association.

Please help us spread the word and encourage your friends and family to donate as well. Every little bit helps, and we are so grateful for your support. Thank you in advance for your generosity!"

Call the company for more information
☎️0905636465
☎️0911837785

UNCONDITIONAL LOVE ORGANIZATIDN
1000482090137

unconditional love organization 🛑አንኮንዲሽናል ላቩ በጎ አድራጎት ድርጅት እደተለመደው በየአመትባሉ በጎዳና ላይ ያሉ ተዳዳሪዎችን እና አዛውንቶችን ያለብሳል ይመግባል  እደ...

💖LEWI YESUHA 💖UNCONDITINOAL LOVE 💖:
👉 የድርጅቱ አካውንት
የድርጅታችን የባንክ ቁጥር
UNCONDITIONAL LOVE ORGANIZATIDN
1000482090137
1000426794695

🛑UNCONDITIONAL LOVE 🛑👉ሰለም ለእናተ ይሁን ፔጁን ሼር ላይክ ያድርጉት መልካም መሆን ለራስ ነው 🙏
15/11/2022

🛑UNCONDITIONAL LOVE 🛑

👉ሰለም ለእናተ ይሁን ፔጁን ሼር ላይክ ያድርጉት መልካም መሆን ለራስ ነው 🙏

Address

Semen Mezgajja
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Unconditional Love Charity posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share