Awida- አዊልማ አዲስ አበባ

Website

Awida- አዊልማ አዲስ አበባ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Awida- አዊልማ አዲስ አበባ, Nonprofit Organization, Addis Ababa.

Awida is home based non profit organization establishe for health education, culture and development የአዊ ልማት ማህበር ሀገር በቀል የሆነ የልማት ማህበር ሆኖ በትምህርት, በጤና, በባህል, በኢኮኖሚ ልማቶች ላይ በስፋት የሚሰራ ነው ::

21/02/2026
21/02/2026

አዊን ተባብረን እናልማ

17/02/2026

🙏

/አዊልማ/
በሃገር_ዉስጥና_በዉጭ_ሀገር_የምትገኙ _የማህበሩ_አባላትና_ደጋፊዎች_በሙሉ_፦
****
በአሁኑ ወቅት የአዊ ልማት ማህበር /አዊልማ/ በአዲስ አበባ እያስገነባው ያለውን 3B+G+15 ሁለገብ እና የባህል ማዕከል ህንፃ ወደ ማጠናቀቂያው የደረሰ በመሆኑ ይህን ሁለገብ እና የባህል ማዕከል ህንፃ ለማሰጨረስ #የ500 ብር የሶሻል ሚዲያ ቻሌንጅ ዘመቻ እየተካሄደና ብዙዎቻችሁ ቻሌንጁን እየተቀለቀላችሁ እንደሆነ ታውቋል።

ስለዚህ የዚህ የሶሻል ሚዲያ ቻሌንጅ ተሣታፊዎችን በእጅጉ እያመሰገንን የሚሰበሰበው ገንዘብም በቀጥታ ወደ ተዘጋጀው

👇👇👇
አካውንት ፤
👉 ንግድ ባንክ- 1000695953368

እየገባ በመሆኑ ቻሌንጁን ያልተቀለቀላችሁ በሃገር ዉስጥና በዉጭ ሀገር የምትኖሩ፣ የማህበሩ አባላትና ደጋፊ የሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚዎች ቻሌንጁን እንድትቀላቀሉ እየጋበዝን ለተቀላቀላችሁን ደግሞ በአዊ ልማት ማህበሩ ስም ከፍ ያለ ምስጋናችንን እያቀረብን በልማቱ ዙሪያ ተግባራዊ ምላሻችሁን እንድትሠጡ በአክብሮት እንጠይቃለን።

አዊልማ ለሁለንተናዊ ልማት !

የካቲት 10/2018 ዓ.ም

16/02/2026

አዊልማ በአዲስ አበባ

14/02/2026

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Awida- አዊልማ አዲስ አበባ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share