Ethiopia ኢትዮጵያ أثيوبيا

Ethiopia ኢትዮጵያ أثيوبيا ኢትዮጵያዊያን የሚንበረከኩት ለፈጣሪያቸው ብቻ ነው።

29/06/2026
24/06/2026
10/03/2026
07/03/2026

ቀብር እንዳትቀሩ😜

“ህወሓት ጦርነቱን የሚጀምር ከሆነ በአጭር ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል” ጄ/ል ፃድቃን ገብረ ትንሳኤ ከዚህ ቀደም በስልጣን ዘመኑ ያከማቸዉን የጦር መሳሪያ ታጥቆ ከፍተኛ  ሽንፈት የተከናነበዉ ህወሓ...
21/02/2026

“ህወሓት ጦርነቱን የሚጀምር ከሆነ በአጭር ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል”

ጄ/ል ፃድቃን ገብረ ትንሳኤ

ከዚህ ቀደም በስልጣን ዘመኑ ያከማቸዉን የጦር መሳሪያ ታጥቆ ከፍተኛ ሽንፈት የተከናነበዉ ህወሓት አሁን ሻዕቢያን አስከትሎ ኢትዮጵያን ለመዉጋት ዝግጅት እያደረገ ነዉ፡፡

የቡድኑን የጦርነት ጉሰማ ተከትሎ የቀድሞው የሕወሃት ጦር መሪ ጀነራል ጻድቃን ገብረ ተንሳይ ሕወሃት ጦርነቱን አካሂዳለሁ እምቢ የሚል ከሆነ ፣ የሚደረገው ጦርነት እጅግ አጭርና በኢትዮጵያ በኩል በትንሽ ኪሳራ ብቻ የሚፈታ መሆኑን አረጋግጠዋል፡፡

ወንጀለኞቹ ራሳቸው የፈጠሩትን ችግር ራሳቸው እንዲጋፈጡት በማድረግ የሚጠናቀቅ ይሆናል ሲሉ ተናግረዋል።

የዛሬው የኮማንዶ ትርኢት ያለምክንያት አይደለም ትልቅ መልእክት አለው!❤
21/02/2026

የዛሬው የኮማንዶ ትርኢት ያለምክንያት አይደለም ትልቅ መልእክት አለው!❤

02/02/2026

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia ኢትዮጵያ أثيوبيا posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share