VECOD MEDIA Ethiopia

VECOD MEDIA Ethiopia VECOD is legally registered under no.1006 and is nonpartisan civic NGO.

Vision Ethiopian Congress for Democracy (VECOD) was founded at Addis Ababa University by five Individuals with sound educational background and experience relevant to civic education.

07/06/2026

መምረጥም ሆነ መመረጥ የዲሞክራሲ መገለጫ ነው!!!

ቪዥን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ (ቪኢኮድ) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር በስነ ዜጋ እና ሰና ስነ ምርጫ ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በለሚኩራ ፣በየካ  ፣በአራዳ ...
31/05/2026

ቪዥን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ (ቪኢኮድ) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር በስነ ዜጋ እና ሰና ስነ ምርጫ ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በለሚኩራ ፣በየካ ፣በአራዳ ክፈለ ከተማ በመገናኛ፣በሚኒልክ ሆስፒታል፣ በጃንሜዳ ፣በ6ኪሎ፣ 4ኪሎ በ5ኪሎ፣ በሽሮ ሚዳ፣ በፈረንሳይ ለጋሲዮን ፣በጉራራ የምርጫ ማጠቃለያ ት/ት ሰጠ ግንቦት 23/09/2018 ዓ/ም

ቪዥን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ (ቪኢኮድ) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር በስነ ዜጋ እና ሰና ስነ ምርጫ ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በለሚኩራ እና በየካ ክፈለከተ...
31/05/2026

ቪዥን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ (ቪኢኮድ) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር በስነ ዜጋ እና ሰና ስነ ምርጫ ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በለሚኩራ እና በየካ ክፈለከተማ ፣ በመገናኛ፣ በላምበረት ፣በሾላ ገበያ፣ በሰአሊተ ምህረት ፣ ፣በኮተቤ፣በወሰን እና ላምበረት ፣በCMC ሚካኤል፣ በተባብሩት አደባባይ ፣ በሰሚት አደባባይ እና በconvention center፣በመሪ፣ ፣በአያት ደራርቱ አደባባይ በአያት 49 እና በአራብሳ ት/ት ሰጠ ግንቦት 22/09/2018 ዓ/ም

ቪዥን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ (ቪኢኮድ) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር በስነ ዜጋ እና ሰና ስነ ምርጫ ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በለሚኩራ እና በየካ ክፈለከተ...
30/05/2026

ቪዥን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ (ቪኢኮድ) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር በስነ ዜጋ እና ሰና ስነ ምርጫ ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በለሚኩራ እና በየካ ክፈለከተማ ፣ በመገናኛ፣ በላምበረት ፣በሾላ ገበያ፣ በሰሊተ ምህረት ፣በአያት ፣በወሰን እና ላምበረት ፣ በየካ አባዶ፣በCMC እና በኮተቤ ት/ት ሰጠ 21/09/2018 ዓ/ም

ቪዥን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ (ቪኢኮድ) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር በስነ ዜጋ እና ሰና ስነ ምርጫ ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ት/ት ሰጠ  18/09/2018...
27/05/2026

ቪዥን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ (ቪኢኮድ) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር በስነ ዜጋ እና ሰና ስነ ምርጫ ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ት/ት ሰጠ 18/09/2018 ዓ/ም

ቪዥን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ (ቪኢኮድ) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር በየካ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ኮምሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለፖሊ...
26/05/2026

ቪዥን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ (ቪኢኮድ) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር በየካ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ኮምሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለፖሊስ አባሎች፣ ለሲቪል ሰራተኞች እና ለማህበረሰቡ በሰነ ዜጋ እና በስነ ምርጫ ላይ ትምህርታዊ ገለፃ እና ውይይት በማካሄድ በራርዬ ወረቀቶች እና መፃሕፍቶች ታድለዋል ማዝያ 17/2018 ዓ/ም አዲስ አበባ

18/05/2026
ቪዥን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ደሞክራሲ (ቪኢኮድ)ከአዋሽ ባንክ አክሲዮን ማህበር ጋር በመተባበር በክፍተኛ 12መሰናዶ ት/ትቤት በተማሪዎች መካከል በስራ ፈጠራ፣በንግድ ስራ፣በስራ አመራር እና...
29/04/2026

ቪዥን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ደሞክራሲ (ቪኢኮድ)ከአዋሽ ባንክ አክሲዮን ማህበር ጋር በመተባበር በክፍተኛ 12መሰናዶ ት/ትቤት በተማሪዎች መካከል በስራ ፈጠራ፣በንግድ ስራ፣በስራ አመራር እና በስነ ዜጋ እና ስነምግባር ላይ ለ2000 ተማሪዎች እና መምህራን የጥያቄ እና መልስ ካከሄደ ብሆላ የስራ ፍጠራ አምባሳደሮች ክበብ አቋቁሟል ለክበቡም አሰፈላጊውን ድጋፍ እና እገዛም አድርጓል ለአሸናፊ ተማሪዎችም የተለያዩ ሽልማቶች ተሰጥቷል ማዝያ 21/2018 ዓ/ም

የበለጠ ለመረዳት እና ለመተግበር  የቪኢኮድን የስልጠና ማዕከል ይጎብኙ!!!! 21/08/2018 ዓ/ም
29/04/2026

የበለጠ ለመረዳት እና ለመተግበር የቪኢኮድን የስልጠና ማዕከል ይጎብኙ!!!! 21/08/2018 ዓ/ም

ቪዥን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ (ቪኢኮድ)ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር በየካ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ኮምሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለፖሊስ ...
24/04/2026

ቪዥን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ (ቪኢኮድ)ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር በየካ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ኮምሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለፖሊስ አባሎች፣ ለሲቪል ሰራተኞች እና ለማህበረሰቡ በሰነ ዜጋ እና በስነ ምርጫ ላይ ትምህርታዊ ገለፃ እና ውይይት በማካሄድ በራርዬ ወረቀቶች እና መፃሕፍቶች ታድለዋል ማዝያ 16/2018 ዓ/ም አዲስ አበባ

Address

On The Main Road To Minilik The 2nd Hospital Before You Reach Kebena Square To The Right 200 Meter In Front Of Woreda 7 Tesfa Birhan Consumer Association
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 02:30 - 11:00
Tuesday 02:30 - 11:00
Wednesday 02:30 - 11:00
Thursday 02:30 - 11:00
Friday 02:30 - 11:00
Saturday 02:30 - 06:30

Telephone

+251911605873

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when VECOD MEDIA Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to VECOD MEDIA Ethiopia:

Shortcuts

Share