Ethiopian Muslims Relief and Development Association-EMRDA

Ethiopian Muslims Relief and Development Association-EMRDA Established in 1994 under the mandate of ministry of justice with registration No 509,(EMRDA)was re-

25/11/2025

Looking for jobs in Ethiopia? Explore Ethiopian Muslims’ Relief and Development Association (EMRDA) for the Program Director role. Ethiojobs is the best plac...

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑንየሁላችንም አባት የነበሩት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል::የሀገራችን ዋርካ እና የሁሉም አባት የነበሩት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ...
20/10/2025

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን

የሁላችንም አባት የነበሩት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል::

የሀገራችን ዋርካ እና የሁሉም አባት የነበሩት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ወደ አኼራ ሄደዋል::

ሀገራችን ታላቅ አባት አጥታለች::

አላህ መልካም አበርክቷቸውን ይቀበላቸው፣ ምህረቱን ይለግሳቸው፣ በጀነተል ፊርዶስ ይመንዳቸው እያለ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የእርዳታና የልማት ማህበር ለመላው ቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ሰብርን በድርጅቱ ሰም ይመኛል ።

26/09/2025

አንዳንዶች የራሳቸውን ሕይወትና ኑሮ አደላድለው ሲያልፉ፣ ሌሎች ደግሞ ከራሳቸው አልፈው ለሌሎች መኖርን፣ እንዲሁም የብዙዎች ሕይወት መቃናትን ግብና ዓላማቸው አድርገው ያልፋሉ። በ1931...

10/07/2025
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የእርዳታና የልማት ማህበር ለ 300 ቤተሰብ የአረፋ በአልን ምክንያት በማድረግ ኡዱሂያ ስጋ አከፋፈለEthiopian Muslims Relief and Development Ass...
10/06/2025

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የእርዳታና የልማት ማህበር ለ 300 ቤተሰብ የአረፋ በአልን ምክንያት በማድረግ ኡዱሂያ ስጋ አከፋፈለ
Ethiopian Muslims Relief and Development Association distributed Uduhiya meat to 300 families on the Eid al-Adhaa

06/06/2025
27/05/2025

Looking for jobs in Ethiopia? Explore Ethiopian Muslims’ Relief and Development Association (EMRDA) for the Health Programs Head role. Ethiojobs is the best ...

Eid Mubarak
29/03/2025

Eid Mubarak

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የእርዳታና የልማት ማህበር ከሙስሊም ኤድ አውስትራሊያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለ 400 አቅም ለሌላቸው አባወራዎች የረመዳን አስቤዛ ድጋፍ አደረገEthiopian Muslim...
04/03/2025

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የእርዳታና የልማት ማህበር ከሙስሊም ኤድ አውስትራሊያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለ 400 አቅም ለሌላቸው አባወራዎች የረመዳን አስቤዛ ድጋፍ አደረገ
Ethiopian Muslim Relief and Development Association distribute Ramadan food pack to 400 households with financial support from Muslim Aid Australia.

Address

EMRDA Headquartered In Addis Ababa, The Capital City Of Ethiopia. We Are Physically Located Infront Of Zeneb Work Alert Hospital Along The Old Road At The Back Of Ayertena Police Station
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Muslims Relief and Development Association-EMRDA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ethiopian Muslims Relief and Development Association-EMRDA:

Share