Yemlktegnale charity organisation/ይመለከተኛል የበጎ አድራጎት ድርጅት

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Yemlktegnale charity organisation/ይመለከተኛል የበጎ አድራጎት ድርጅት

Yemlktegnale charity organisation/ይመለከተኛል የበጎ አድራጎት ድርጅት ይመለከተኛል ስንል ስለ ሀገርና ሕዝባችን ያገባናል ማለታችን ነው

17/08/2025
10/06/2025
ኢቲቪ አፋን ኦሮሞ የአረፋን በአል ምክንያት በማድረግ በይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት አብረውን አሳልፈዋል ስለመጣቹ ደስ ብሎናል እናመስግናለን ።
08/06/2025

ኢቲቪ አፋን ኦሮሞ የአረፋን በአል ምክንያት በማድረግ በይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት አብረውን አሳልፈዋል ስለመጣቹ ደስ ብሎናል እናመስግናለን ።

Ayyaana Hundeessituu fi maatii dhaabbata tola ooltummaa 'yimeleketegnal' waliin .

🏷ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ 🏷ድርጅታችን ይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ያሉ ባለሙያዎችን ይፈልጋል ።1 .ጄነራል ማናጀር🔴 ፆታ :- ሴት🔴 1 አመ...
22/01/2025

🏷ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ 🏷
ድርጅታችን ይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ያሉ ባለሙያዎችን ይፈልጋል ።
1 .ጄነራል ማናጀር
🔴 ፆታ :- ሴት
🔴 1 አመት የስራ ልምድ
🔴 ዕድሜ :- ከ 30 አመት በላይ
2 . ሴክረተሪ ( ፀሀፊ )
🔴 ፆታ :- ሴት
🔴 1 አመት የስራ ልምድ
3 . ነርስ
🔴 ፆታ :- ሴት
🔴 0 አመት የስራ ልምድ
🔴 ዕድሜ :- ከ 25 አመት በላይ
4. ብራንች ሱፐርቫይዘር
🔴 ፆታ :- ሴት
🔴 1 አመት የስራ ልምድ
🔴 ዕድሜ :- ከ 30 አመት በላይ
5. ሳይካትሪ ነርስ
🔴 ፆታ :- አይለይም
🔴 0 አመት የስራ ልምድ
6. ፋርማሲስት
🔴 ፆታ :- አይለይም
🔴 0 አመት የስራ ልምድ
7. አካውንታንት
🔴 ፆታ :- ሴት
🔴 1 አመት የስራ ልምድ
8. ሶሻል ሚዲያ ማናጀር
🔴 ፆታ :- አይለይም
🔴 0 አመት የስራ ልምድ
9. የሞባይል ጥገና አሰልጣኝ
** ፆታ ወንድ
10. የወንዶች ፀጉር የውበትአሰልጣኝ
**ፆታ ወንድ
ደሞዝ :- በድርጅቱ ስኬል መሰረት ( ለሁሉም የስራ ቦታዎች )
🏷🏷🏷🏷🏷🏷🏷🏷🏷🏷🏷🏷🏷🏷🏷🏷 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ ጥር 30 / 2017 ድረስ አመልካቾች በ 0979040462 እና በ0911062333 በቴሌግራም አድራሻ አልያም ዘነበወርቅ መሀንዲስ ሰፈር 72 ባጃጅ ማዞራያ በሚገኘዉ የይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት ተቋም በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ ።
ለበለጠ መረጃ :-
ስልክ ቁጥር :- 0911062333
0979040462
የቢሮ :- +251113697485

22/12/2024

ለወጣቱ የፈጠራ ክህሎት ባለቤት ለሆነው ወንድማችን ድምፅ እንሁነው

🏷ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ 🏷ድርጅታችን ይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ያሉ ባለሙያዎችን ይፈልጋል ። 1 .ጄነራል ማናጀር  🔴 ፆታ :- ሴት  🔴...
23/09/2024

🏷ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ 🏷
ድርጅታችን ይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ያሉ ባለሙያዎችን ይፈልጋል ።
1 .ጄነራል ማናጀር
🔴 ፆታ :- ሴት
🔴 1 አመት የስራ ልምድ
🔴 ዕድሜ :- ከ 30 አመት በላይ
2 . ሴክረተሪ ( ፀሀፊ )
🔴 ፆታ :- ሴት
🔴 1 አመት የስራ ልምድ
3 . ነርስ
🔴 ፆታ :- ሴት
🔴 0 አመት የስራ ልምድ
🔴 ዕድሜ :- ከ 25 አመት በላይ
4. ብራንች ሱፐርቫይዘር
🔴 ፆታ :- ሴት
🔴 1 አመት የስራ ልምድ
🔴 ዕድሜ :- ከ 30 አመት በላይ
5. ሳይካትሪ ነርስ
🔴 ፆታ :- አይለይም
🔴 0 አመት የስራ ልምድ
6. ፋርማሲስት
🔴 ፆታ :- አይለይም
🔴 0 አመት የስራ ልምድ
7. አካውንታንት
🔴 ፆታ :- ሴት
🔴 1 አመት የስራ ልምድ
8. ሶሻል ሚዲያ ማናጀር
🔴 ፆታ :- አይለይም
🔴 0 አመት የስራ ልምድ
ደሞዝ :- በድርጅቱ ስኬል መሰረት ( ለሁሉም የስራ ቦታዎች )
🏷🏷🏷🏷🏷🏷🏷🏷🏷🏷🏷🏷🏷🏷🏷🏷 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ መስከረም 30 / 2017 ድረስ አመልካቾች በ 0979040462 እና በ0911062333 በቴሌግራም አድራሻ አልያም ዘነበወርቅ መሀንዲስ ሰፈር 72 ባጃጅ ማዞራያ በሚገኘዉ የይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት ተቋም በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ ።
ለበለጠ መረጃ :-
ስልክ ቁጥር :- 0911062333
0979040462
የቢሮ :- +251113697485

ፍትሕ ለሔቨንና እንደሷ ለተደፈሩ ሕፅናት እንጠይቃለን!
23/08/2024

ፍትሕ ለሔቨንና እንደሷ ለተደፈሩ ሕፅናት እንጠይቃለን!

Address

Bethel
Addis Ababa
1000

Telephone

+251979040462

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yemlktegnale charity organisation/ይመለከተኛል የበጎ አድራጎት ድርጅት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Yemlktegnale charity organisation/ይመለከተኛል የበጎ አድራጎት ድርጅት:

Share