Ethiopia Taekwondo Federation -ETF

Ethiopia Taekwondo Federation -ETF This is the official page for Ethiopia taekwando Federation(ETF)

የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ከኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በኦሮሚያ ክልል በባደሌ ከተማ የዳኝነት ስልጣነ ከሰኔ 8/10/2018 ዓም እስከ ሰኔ 18/10/2018 ዓ...
10/06/2026

የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ከኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በኦሮሚያ ክልል በባደሌ ከተማ የዳኝነት ስልጣነ ከሰኔ 8/10/2018 ዓም እስከ ሰኔ 18/10/2018 ዓም ስለዘጋጀ ባደሌ ከተማ እና አከባቢው የለቹ ሁሉም የኢትዮጵያ ቴኳንዶ የፌዴሬሽኑ አበላት እንድትዘጋጁ የሰውቀል. The Ethiopian Taekwondo Federation, in collaboration with the Oromia International Taekwondo Federation, has organized a judiciary in the city of Badele in the Oromia region from June 8, 2018 to June 18, 2018.

06/06/2026
ቢሾፍቱ 14/9/2018
23/05/2026

ቢሾፍቱ 14/9/2018

22/05/2026

የኢትዮጲያ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን በኦሮሚያ ክልል በ ቢሾፋቱ ከተማ ከ ግንቦት 13 እስከ 16 /2018 ዓ/ም የባለሙያዎች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና (ሰልፍ ድፌንሰ፣ ፓተርን እንዲሁም የፋይት ቴክኒክ) ኮርስ ለመስጠት በየዘው ፕሮግራም መሰረት ዛሬ ስልጠናው እጅግ በደመቀ ሁኔታ ተጀምሯል፡፡

👉👉👉​A look back at the...  Taekwondo Federation morning web session, held just before lunch during our training course i...
21/05/2026

👉👉👉​A look back at the...
Taekwondo Federation morning web session, held just before lunch during our training course in beautiful "Bishoftu"

የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ከጅማ ዞን አስተዳደር ስፖርት ጽሕፈት ቤት  ጋር በጋራ በመሆን ከግንቦት 5-8 በጅማ ከተማ የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ፣ የዳኝነት ስልጠና እና የዳን ፈተና ስላዘጋጀ ...
01/05/2026

የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ከጅማ ዞን አስተዳደር ስፖርት ጽሕፈት ቤት ጋር በጋራ በመሆን ከግንቦት 5-8 በጅማ ከተማ የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ፣ የዳኝነት ስልጠና እና የዳን ፈተና ስላዘጋጀ ጅማ አከባቢ ያላችሁ የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን አባላት ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ ስንል እናሳስባለን !

Federeeshiniin Teekuwaandoo Itiyoophiyaa Waajjira Ispoortii Bulchiinsa Zoonii Jimmaa waliin ta’uun leenjii guddina ogummaa, leenjii abbaa murtii, fi qormaata Daan magaalaa Jimmaatti Caamsaa 5-8tti qopheessaa jira. Miseensonni Federeeshinii Teekwaandoo Itoophiyaa naannoo Jimmaa jirtan ammuma qophii akka gootan dhaamna!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ/አደረሰን!በዓሉ የሰላም፣የፍቅርና የደስታ እንድሆንልን ከልብ እመኛለሁ።Happy Easter to all...
11/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ/አደረሰን!

በዓሉ የሰላም፣የፍቅርና የደስታ እንድሆንልን ከልብ እመኛለሁ።

Happy Easter to all members of the Ethiopia Taekwondo Federation. May this holiday bring you peace, strength, and renewed spirit both in life and in sport.

ባህር ዳር
29/03/2026

ባህር ዳር

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia Taekwondo Federation -ETF posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ethiopia Taekwondo Federation -ETF:

Share