Let us together protect modern slavery in Ethiopia

Let us together protect modern slavery in Ethiopia Let us stand together protect modern slavery in Ethiopia

18/06/2025

Check out ኑ ችግራችንን በጋራ እንፍታ’s video.

17/06/2025

29 likes, 3 comments. “PART THREE(ክፍል ሦስት) ፓርኮችን ይተዋወቁ!!!”

12/09/2024
08/09/2024

ሁሉም የኤጀንሲ ተቀጣሪ ሰራተኞች ሠላም እንደምን አላችሁ በሠው ሤይሆን በፈጠሪ ሀይል እንኳን ለዚች ቀን አደረሣችሁ!!!!

አውሬ ሠው ባይሆንም ሠው አውሬ ይሆናል!!!@@@@@&&& # # # # # #=====&&&&***ምንም እንኳን ድርጅቱ ቢበላንና ከስራ ውጭ ብንሆንም ወገኖቻችን በተኩላ ሲበሉ እያየን ዝም ብንል ...
01/08/2024

አውሬ ሠው ባይሆንም ሠው አውሬ ይሆናል!!!
@@@@@&&& # # # # # #=====&&&&***
ምንም እንኳን ድርጅቱ ቢበላንና ከስራ ውጭ ብንሆንም ወገኖቻችን በተኩላ ሲበሉ እያየን ዝም ብንል በህሊና:በህግና በፈጣሪ ከተጠያቂነት አንድንም በመሆኑም በዚህ ሰዓት ይህንን ደብዳቤ መሥጠት ከበደልም በደል ነው በእርግጥ ድርጅቱን ሰውበላ መሆኑን ጠንቅቀን ብናውቅም ሀዋርያቶች ስደቴን በክረምት አታድርግብኝ ይላሉ በመሆኑም እንላለን
እባካችሁ ይህን ስራ እየሠሩ ቤተሰብ ያስተዳድራሉ ያስተምራሉ የቤተ ክራይ ይከፍላሉ ...
ስለዚህ ድርጅቱ አልፈረሰ አለተቀላቀለ አልከሰረ ምንድነው ምክንያቱ ሰው ካላለቀሰ የሠራ የማይመስለው ድርጅት ስለሆነ የሚመለከታችሁ አካሎች እባካችሁ ጉዳዩን በትኩረት ሀዩት እና ታደጓቸው
ሠራተኛውም ሰብሰብ በማለት በየሚዲያው አሰሙላቸው
ድል ለተበዳይ
ሞት ለበዝባዥ
መልካም ቀን በሌላ ዜና እንመጣለን!!!

@@@&ለጠላት ደስ አይበለው@@@@@&&&&&                  @@&&&&&&&&&&መላውን ኤጀንሲ በተለይም ኮሜርሻል ኖሚኒስን አጥብቆ ሲቃወም እና ማህበር ከመመስረት ጀምሮ ትግሉን ከ...
29/07/2023

@@@&ለጠላት ደስ አይበለው@@@@@&&&&&
@@&&&&&&&&&&
መላውን ኤጀንሲ በተለይም ኮሜርሻል ኖሚኒስን አጥብቆ ሲቃወም እና ማህበር ከመመስረት ጀምሮ ትግሉን ከታችኛው አመራር አስከ ም/ቤት ድረስ በማድረስ ታላቅ ተጋድሎ በማድረግ እና ኮሜርሻልን መሠመር ያስያዘው ወንድማችን አብርሃም አድኖ
ደህንነት ቢመደብት:ከቦታ ቦታ ቢያዘዋውሩት:በተለያዩ ጉዳዮች ቢያሠቃዩትም ሁሉንም በመቋቋም እኔ ልሙት ሠራተኛው ግን ከዘመናዊ ባርነት ይላቀቅ በማለት እራሱን እንደሻማ ያቀለጠው ወንድማችን እነሆ በሁለተኛ ድግሪ GAGA UNIVERSITY COLLEGE MASTER OF BUSINESS ADMINISTERAION በመመረቁ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ!!!
አንተም በያዘከው ቁርጠኝነት ሀገርን ለመገንባት ሌትተቀን እንድትተጋ እግዚአብሔር ትጋቱን ያድልህ!!!!!
መልካም ቀን!!!

Address

Adis Abeba
Addis Ababa
ZA328490

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Let us together protect modern slavery in Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share