Mestet charity

Mestet charity መስጠት በጎ አድራጎት ድርጅት ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ነዉ

እናመሰግናለን🙏🙏🙏በዛሬው እለት የቲ ሰለሞንእና መኖሪያውን አሜሪካ ያደረገው በበጎ አድራጎት ስራው የሚታወቀው  ዳንኤል ፍስሃ ቤተሰቦች ድርጅታችንን የጎበኙና ብዙ ሴቶችን ለረዠ ጊዜ ተጠቃሚ የ...
06/08/2025

እናመሰግናለን🙏🙏🙏
በዛሬው እለት የቲ ሰለሞንእና መኖሪያውን አሜሪካ ያደረገው በበጎ አድራጎት ስራው የሚታወቀው ዳንኤል ፍስሃ ቤተሰቦች ድርጅታችንን የጎበኙና ብዙ ሴቶችን ለረዠ ጊዜ ተጠቃሚ የሚያደርግ የሚታጠቡ ሞዴሶቹን በሚያመርተውየቲ ፓድስ- yeti padseti pads አማካኝነት የተመረቱ 100ሞዴሶች ወንድማችን ዳንኤል ለድርጅታችን አበርክተውልናል
ወንድማችን ዳንኤልን እንዲሁም የቲ ሰለሞንን እጅግ አድርገን በድርጅታችንና በእናቶቹ ስም እናመሰግናለን
🙏🙏🙏

የድርጅታችን የመስጠት በጎ አድራጎት ቤተሰብ አቤል ብርሃኑ(የወይኗ ልጅ) እንኳን ተወለድክልን መልካሙ ቤተሰባችን በመስጠት  ቦርድ አባላት እና ሰራተኞች ስም እንኳን ተወለድክልን 🎂🎂🎉ቀሪ ዘመ...
09/07/2025

የድርጅታችን የመስጠት በጎ አድራጎት ቤተሰብ አቤል ብርሃኑ(የወይኗ ልጅ) እንኳን ተወለድክልን መልካሙ ቤተሰባችን በመስጠት ቦርድ አባላት እና ሰራተኞች ስም እንኳን ተወለድክልን 🎂🎂🎉ቀሪ ዘመንህ መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ ።

የተቻላቹን አግዙን ጥሪአችን ነው ስለምታግዙን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
14/04/2025

የተቻላቹን አግዙን ጥሪአችን ነው ስለምታግዙን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

18ተኛ ጊዜ እርቅ ከራስ መድረክ በአዶር አዲስ ሆቴል አርብ ቅዳሜን መስላ አሸብርቃ ያመሸችበት የFitsum Atnafework Kidanemariam አዘጋጅነት በውድ ባለቤቷ በTafesse Sah...
05/04/2025

18ተኛ ጊዜ እርቅ ከራስ መድረክ በአዶር አዲስ ሆቴል አርብ ቅዳሜን መስላ አሸብርቃ ያመሸችበት የFitsum Atnafework Kidanemariam አዘጋጅነት በውድ ባለቤቷ በTafesse Sahelleባማረ ሁኔታ የተመራ ሲሆን የመሰረት በጎ አድራጎት መስራቿ ደጎ እህታችንMeseret Azageየህይወት ልምዷን አካፍላናለች የሙዳይ በጎ አድራጎት መስራች መስራች እህታችን Muday Mitiku ተገኝታ የፍቅር ሳምንትን በድርጅታቸው ተገኝተን እንድናሳልፍ ጥሪ ያስተላለፈች ሲሆን ሁለት መፅሃፎች ለድርጅታችን ተበርክቶልናል አንዱ የHiwi Tilahun ለፕሮግራሙ ምርጥ እጅ አስቆርጣሚ ዳቦ ጋግራ አምጥታልናለች🙏🙏 የህይወት ጎዳናን መፅሃፏን ሸልማኛለች እወድሻለው ሂዊዬ ሌላው ዛሬ መቀነት የተሰኘውን መፅሃፍን 8:30 በድሪም ላይነር ሆቴል የሚያስመርቀEndalk Lemmama ከዚበፊት የፃፈውን ሽሽግ ወግ መፅሃፍ አበርክቶልኛል እወድካለው ወንድሜ የእንዳልክ የመፅሃፍ ምረቃላይ እንዳትቀሩ ጋብዘናችኋል Fitsum Atnafework Kidanemariamamእነዚህን ሁሉ እንቁዎች ስለሰጠሽኝ አመሰግናለው

07/03/2025

Find local businesses, view maps and get driving directions in Google Maps.

Address

ኮተቤ መሳለሚያ ሳራ መናፈሻ አጠገብ
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mestet charity posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Mestet charity:

Share