አፍሮ ባርሴሎና የደጋፊዎች ማህበር Afro Barcelonista Penya de Addis Abeba

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • አፍሮ ባርሴሎና የደጋፊዎች ማህበር Afro Barcelonista Penya de Addis Abeba
Website Contact the organization

አፍሮ ባርሴሎና የደጋፊዎች ማህበር Afro Barcelonista Penya de Addis Abeba አፍሮ የሚለውን ቃል ከአፍሪካዊ ቅፅል የተዋስን ሲሆን ፔጁ በስፔን የባርሴሎና ክለብ ደጋፊዎች ማህበር (ፔንያ) እውቅና ያለው የአፍሮ ባርሳ ደጋፊዎች ልሳን ነው
(1)

ጋላታዎች ሆይ የናንተ ሲኦል እንዲህ ይመቻል እንዴ??ኧረ ደጋግማችሁ ጥሩን!!የደጋፊው ጩሀት የድረሱልኝ ጥሪ ነው የሚመስለው😭!!!ምን አይነት እጅግ መሳጭ ፣ውብ ፣አዝናኝ እና pure cryuf...
13/10/2026

ጋላታዎች ሆይ የናንተ ሲኦል እንዲህ ይመቻል እንዴ??

ኧረ ደጋግማችሁ ጥሩን!!
የደጋፊው ጩሀት የድረሱልኝ ጥሪ ነው የሚመስለው😭!!!

ምን አይነት እጅግ መሳጭ ፣ውብ ፣አዝናኝ እና pure cryuffistaን ከ vertical football ጋር ያዋሀደ ጨዋታ ነበር።

ምን አይነት ልጆች ናችሁ 👏👏👏
እንዲህ እንዳደንቅ የተገደድኩት ያሳዩኝ እግርኳስ በዚሁ ፔጅ ላይ እንዳናጣው የሰጋሁለት የኛው DNAው እግርኳሳችን በተቃራኒ ሜዳ ያውም እጅግ ፈታኝ በሚባለው ሜዳ ላይ ማየቴ ነው።

እንግዲህ ጨዋታው ማንን ይመስላል ካላችሁኝ 5 ተጫዋቾችን በዋናነት ይመስላል..

●ባላንዶር boy ላሚን ።ለዚህ ልጅ ዛሬ እና ከዛሬ በኋላ የሚቸረው ሙገሳ ሲያንስበት እንጂ የሚበዛበት አይደለም።

ይህ ልጅ እግርኳስን እንዳትሞት ከሚያደርጉ ልጆች ውስጥ ቁንጮው ነው።

ቃል የለኝም ለዛሬው ብቃቱ።የሚቆጨኝ ጎል ባለማግባቱ ብቻ ነው።

●ሮድሪ👏=የቡድኑ የሚዛን መሰረት

●ካንሴሎ = የውብ እግርኳስ መሃንዲስ ነው።

●ኩባርሲ እና ማርቲን👏👏👏👏

●ዮ.ጋርሲያ = የማይተካው።

ፔድሪ ፣ፌርሚን እና ጄሱስም ምርጦች ነበሩ።

በመጨረሻም ፍሊክ በግዜ ተጫዋቾችን መቀየራቸው እና ጨዋታውን በሚፈልጉበት መንገድ ማድረጋቸውን አድንቁላቸው።

next =Real ቤቲስ!!🏟

ጨዋታው ሳያልቅ ደጋፊን ተስፋ አስቆርጠህ ከሜዳ የምታወጣው አንተ ባርሳ ስትሆን ብቻ ስትሆን ነው።

ያማልልል ግን ምንድነህ????እውን 18 አመት ብቻ ነህ ??የሆነ እድሜ አልበላሽም ባባ😭👏👏👏👏WOW BARCA Wow TOTAL DOMINANT TEAM!!gOAAAAAALLLLLLLLL አዴዬሚ!!!!...
13/10/2026

ያማልልል ግን ምንድነህ????
እውን 18 አመት ብቻ ነህ ??
የሆነ እድሜ አልበላሽም ባባ😭👏👏👏👏

WOW BARCA Wow TOTAL DOMINANT TEAM!!

gOAAAAAALLLLLLLLL አዴዬሚ!!!!

ባርሳ 4 - 1 ጋላታሳራይ

ኧ ያማል ምንድነው ይሄ 😭😭😭 ምን አይነት ውብነት ነው Man👏👏👏👏goooooaaaaallll gordon 3ኛዋንባርሳ 3 -1 ጋላታሳራይ
13/10/2026

ኧ ያማል ምንድነው ይሄ 😭😭😭

ምን አይነት ውብነት ነው Man👏👏👏👏

goooooaaaaallll gordon 3ኛዋን

ባርሳ 3 -1 ጋላታሳራይ

አንቺ ቅመም👏👏👏👏
13/10/2026

አንቺ ቅመም👏👏👏👏

የመጀመሪያው አጋማሽ ድክመቶቻችን ምንድን ናቸው?የአጨራረስ ክፍተት ፣የተከላካዮች መዘናጋት ወይስ እንደውም ባስ ብሎ የተጠበቀውን የጎል ሙከራ ያለመፍጠር??-እኔ እንደ ግል ቡድኑ መጥፎ ሆኖ ሳ...
13/10/2026

የመጀመሪያው አጋማሽ ድክመቶቻችን ምንድን ናቸው?
የአጨራረስ ክፍተት ፣የተከላካዮች መዘናጋት ወይስ እንደውም ባስ ብሎ የተጠበቀውን የጎል ሙከራ ያለመፍጠር??

-እኔ እንደ ግል ቡድኑ መጥፎ ሆኖ ሳይሆን ከተጋጣማዊ ሜዳ አንፃር ያን ያህል ክፉ የሚባል አይመስለኝም።ጠዋት ባጋራዋችሁ ፅሁፍ ላይ ጋላታዎች ቀድመው ግብ ካላስቆጠሩ ነገሮች ይሰምራሉ ብዬ ነበር።ነገር ግን ከመጀመሪያው ግብ መቆጠር በኋላ በድጋሚ ሌላ ግብ አስቆጥረው ነበር ምንም እንኳን ቢሻርም ።ይህ ምን ያህል የስነልቦና የበላይነት እንደሚያጎናፅፋቸው እርግጥ ነበር።
ነገር ግን ባርሳችን ወዲያው react ማድረጉ የሚደነቅ ነው።

አሁን ክፍተታችን ለኔ መከላከሉ ላይ አይመስለኝም።
የመሃል ክፍሉ ነው።
ፔድሪ እንዲህ አይነት ምሽቶችን በደንብ መጠቀም አለበት እራሱን የበለጠ proof ለማድረግ።ቡድኑ ከሱ ብዙ ኳሶችን እና ፈጠራዎችን የሚፈልግበት ምሽት ነው።

ጎርደን ወደ 9ቁጥር ቢሄድ አሊያም ተቀይሮ አዴይሚ ቢገባና ያንን flank ከካንሴሎ ጋር የበለጠ ቢፈነጩበት ለውጥ ይመጣል ብዬ አምናለው።

ለማንኛውም የመጀመሪያው አጋማሽ ለኔ የካንሴሎ አጋማሽ ብቻ ነበር።

ያማል ፣ፔድሪ፣ኦልሞ እና ቅመሚቲ ፌርሚኔተር must rise up!!!!

ወርቄሎ👏👏👏
13/10/2026

ወርቄሎ👏👏👏

??????
13/10/2026

??????

እንዴት አገኛችሁት..የኦልሞና የፌርሚን በአንድ ላይ መሰለፍ ልዩነት እና ተፅዕኖ ይኖረው ይሆን??ኤ.ጋርሲያስ ከላሚን ጋር ምን አይነት ውህደት በዚህ ፈታኝ ምሽት ያስመለክተናል??ጎርደንስ በፈ...
13/10/2026

እንዴት አገኛችሁት..

የኦልሞና የፌርሚን በአንድ ላይ መሰለፍ ልዩነት እና ተፅዕኖ ይኖረው ይሆን??

ኤ.ጋርሲያስ ከላሚን ጋር ምን አይነት ውህደት በዚህ ፈታኝ ምሽት ያስመለክተናል??

ጎርደንስ በፈታኝ ሜዳዎች ላይ እንደሚቸገረው በፊህም ጨዋታ ላይ ይቸገር ይሆን??

አስተያየት

ወደ ቱርክ ....ጋላታሳራይ-አንደምን ከርማችኋል ውድ የባርሳ ቤተሰቦችና አድናቂናን!!!.-እቺ ወጣ ገባ የምንላት ነገር በዝታለች በሰሞኑ ...ለእሱም ታላቅ ይቅርታን እጠይቃለው።-ሳምንቱ እን...
13/10/2026

ወደ ቱርክ ....ጋላታሳራይ

-አንደምን ከርማችኋል ውድ የባርሳ ቤተሰቦችና አድናቂናን!!!.
-እቺ ወጣ ገባ የምንላት ነገር በዝታለች በሰሞኑ ...ለእሱም ታላቅ ይቅርታን እጠይቃለው።

-ሳምንቱ እንዴት አለፈ?የባርሳ አይበጌረነት..፣የማfiakው ቡድን የቀጠለው የወስጥ ሽኩቻ እና የሜዳ ላይ ዝርክርክነት፣የላሊጋው ሳምንቱ ሙሉ ምርጥ እግርኳሶች የሞሉበት፣የኔግሬራ ለቅሶ መበራከት እና ሌሎች አበይት ዜናዎች ሳምንቱን አየሩን እንደተቆጣጠሩት እውን ነው።

◾️ዛሬ ግን ፊታችንን ወደ ተናፋቂው የአውሮፓ ቻምፒዎንስ ሊግ አዙረን ..ምሽቱን ባርሳ ስለሚጠብቀው ፈታኝ ጨዋታ ለማንሳት እንሞክራለን።

ነጥብ በነጥብ እናውጋ ...

●ከሜዳ ውጭ እየተሰጡ ስላሉ አስተያየቶች
-ጋላታዎች የተለመደችውን "የእንኳን ወደ ሲኦል በደህና መጣችሁ "ፉከራውን ለጉድ እየዙት ነው።
ደጋፊዎች እና አጠቃላይ የቱርክ ሚዲያዎች ጨዋታውን ለባርሳ እጅግ ፈታኝ በማድረግ ታሪካዊ ድል ለማስመዝገብ ቋምጠው ተነስተዋል።

-ይህ ፉከራ በዚህ አላበቃም የጋላታሳራዩ ተጫዋች የሆነው ሌሚና "ላሚን ማነው? እኔ አላውቀውም።የማውቀው ሳኔን ነው።እሱም እኛ ጋር ነው የሚጫወተው "በማለት በነገር ጎሸም አድርጓል።

●ጋላታዎች ምን ይመስላሉ?...

-በቱርክ ሱፐር ሊግ መሪዎች ናቸው።
ዋነኛ መሳሪያቸው የአጥቂው ክፍል ነው።
እሱም ቢሆን እንደተጠበቀው አይነት የጎል ማግባት ratio የለውም።

የቡድኑ ስብስብ እጅግ የሚያስገርሙ ተጫዋቾችን አካቶ የያዘ ነው።
ብዙዎቹ primeኣቸውን አገባደው ወደዚህ ቡድን የመጡ ቢሆንም እንደነ ይልማዝ አይነት ወጣት የክንፍ መስመር ተጫዋቾ እና እያበቡ የመጡት ሩሲያዊው ባትራክቭ እና ቱርካዊው አክጉን ይገኙባታል።

ቡድኑ more በcounter attack የሚታወቅ ነው።
በተለይ በተለይ ሌሮይ ሳኔ እና ይልማዝን አምናም ቢሆን አንዳንድ ጨዋታ ላይ የማየት እድሉን አግኝቻለው እጅግ ፈጣን በሆነው ሩጫቸው ተደጋጋሚ አደጋዎችን ይፈጥራሉ።

ሌላኛው ደግሞ መገለጫቸው ከፍተኛ የሆነው የpressing ቡድን ነው።
ምናልባት ጨዋታዎችን የማየት እድሉ ካጋጠማችሁ ኦሲሜን እና ቶሬራ ለዚህ የተፈጠሩ እስኪመስሉ ድረስ ተቃራኒን ቡድን በሜዳ ክልሉ ውስጥ አፈናፍነው እዛው ይቀጡታል።

ጋብሪኤል ሳራ ደግሞ ከጀርባ በመሆን የበለጠ ሽፋን እና ተጨማሪ አደጋን ይስጣል!!

so ከዚህ የምንረዳው ቡድኑ ከወገብ በላይ ምንም እንኳ የተዋጣለት ስል ቡድን ነው ባንልም የመቅጣት ብቃቱ ግን አለው።

ታድያ ክፍተቱ የቱ ነው??

ከወገብ በታች ቡድን ልክ እንደ ባርሳ ሁሉ ቦታዎችን የሚለቅ ነው።
ጎል በቀላሉ ያስተናግዳል።
ምክንያቱም ሁለቱ fullbackኦች ለማጥቃት ወደፊት ስለሚወጡ እና መልሰው ለመደራጀት ቶሎ ስለማይናበቡ በቀላሉ ጎል ያስተናግዳሉ።

-በዛሬው ጨዋታ ይህ ይሆናል ወይ?

በፍፁም።ተከላካይ መስመሩ compact ሆኖ በቦታው ብቻ እንዲቆይ ያደርጉታል።እነ ሳራን more ወደ ኋላ በመመለስ pressingኡን በነ ይልማዝ ቶሬራ እና ኦሲሜን እንደሚራ የሚያደርጉት ይመስለኛል።

♦️ባርሳችን

-ባርሳ ቤት ሁሉ ሸጋ ሁሉ መልካም ነው።
የምር ከብዙ ግዚያት በኋላ ነው እንዲህ አይነት የመረጋጋት ስሜት እየተሰማኝ ያለው።
በቃ ምንም አይነት የመረበሽ አሊያም የስጋት መንፈስ የለም።

ታስታውሱ እንደሆነ ያኔ በማናውቀው የሀሙሶች ሰፈር በኢውሮፓ ሊግ ከዚሁ ክለብ ጋር ስንጋጠም ምን ያህል stress እና ፍርሃት እንደነበረ በሰአቱ የሚታወስ ነበር።
ግን በቀላሉ ከውብ ጨዋታ ጋር አሸነፍን።!!

የዛ ምሽት master የነበረው ፔድሪ ነበር።የምሽቱም ጨዋታ የሚፈልገው ያንኑ የአእምሮ ስሉን ፔድሪን ነው።

ምክንያቱም ይህ ጨዋታ የአእምሮ ጨዋታ ነው።
ሁሉቱም ቡድኖች high pressers ስለሆኑ ማን የበለጠ ይጠቀምበታል የሚለው ነው ጥያቄው..

-አለቃ ፍሊክ ከዛሬ ጨዋታ ጀምሮ የrotation ስቃይ ውስጥ እንደሚገቡ አልጠራጠርም።
ምክንያቱም ከፊታችን እጅግ ከባባድ ጨዋታዎች ይጠብቁናል።

-የጀመሪያዎች 15-20 እና የመጨረሻዎችን 10ደቂቃዎች ላይ ባርሳ ያንን ከባድ atmosphere እና ጫና ተቋቁሞ ግብ የሚያገባ ከሆነ እና ጨዋታውን በግሉ ዛቢያ ካደረገ ነገሮች ለባርሳ ይገራሉ።

ግምታዊ አሰላላፍ 4 2 1 3

ዮ.ጋርሲያ

ኩንዴ ኩባርሲ ማርቲን ካንሴሎ

ሮድሪ ፔድሪ

ፌርሚን

ያማል ጄሱስ ጎርደን

🏟ሜዳ =ራምስ ፓርክ

⌚️ሰአት = ምሽት 4 ሰአት

●ዳኛ=ማርኮ ጉዊዳ

VISCA BARCA 🔵🔴🔵🔴🔵🔴🔵🔴

ይህንን የመንደር ቦzene በስሱ 3 ጨዋታና ከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት እንዲጥሉልን የሊጉን አስተዳዳሪዎች በክብር እንጠይቃለን
11/10/2026

ይህንን የመንደር ቦzene በስሱ 3 ጨዋታና ከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት እንዲጥሉልን የሊጉን አስተዳዳሪዎች በክብር እንጠይቃለን

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አፍሮ ባርሴሎና የደጋፊዎች ማህበር Afro Barcelonista Penya de Addis Abeba posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to አፍሮ ባርሴሎና የደጋፊዎች ማህበር Afro Barcelonista Penya de Addis Abeba:

Shortcuts

Share