24/07/2026
የኢትዮጵያ ስካውት ማህበር "Scout Literacy for Peace and Prosperity Project" ስልጠና ማኑዋል (Training Manual) የማረጋገጫ (Validation) ሥራ በከሰዓት ውሎ እንደቀጠለ ነው ።
በከሰዓት ውሎ በማኑዋሉ ይዘት፣ በአተገባበር ስልቶች ዙሪያ በቡድን እየተገመገመ ይገኛል ።
ሐምሌ 17/2018 አዲስ አበባ
የኢትዮጵያ ስካውት ማሕበር