20/07/2026
፥ ‹‹Gumuz Voice›› የተባለ የፌስቡክ ገጽ - የሶማሌ ክልል ተወካዮች የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ካዘጋጀው ጉባኤ ለቀው መውጣታቸውን የሚገልጽ መረጃ ማጋራቱን ተመልክቷል።
የተሰራጨውን መረጃ ለማጣራት አጣሪ ቡድኑ ለኮሚሽኑን ጥያቄ ያቀረበ ሲሆን፥ በምላሹም እስከ አሁን ጉባኤውን የተሰናበተና ለቆ ለመውጣትም ጥያቄ ያቀረበ አካል ያለመኖሩን ለቡድኑ አሳውቋል፡፡
በዚህ መሰረት ‹‹የሱማሌ ክልል ተወካዮች የምክክር ኮሚሽኑ ህዝባችን አይጠቀምም አይወክልም የግለሰብ ሀሳብ ነው በማለት ምክክሩ ለቆ ወጥተዋል›› ተብሎ በፌስቡክ የተሰራጨው መረጃ ሐሰት መሆኑን አረጋግጧል።
The CARD Fact Checking Team found that a page called "Gumuz Voice" shared a claim that representatives from the Somali Regional State had left the conference organized by the Ethiopian National Dialogue Commission, saying the commission does not benefit or represent their people and reflects only an individual's opinion. To verify the claim, the team contacted the Commission. The Commission told the team that, as of the time of the inquiry, no participant had left the conference or requested to withdraw. Based on this response, the team confirmed that the claim shared on Facebook is false. _አጣሪ ቡድን፥ ‹‹Gumuz Voice›› የተባለ የፌስቡክ ገጽ - የሶማሌ ክልል ተወካዮች የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ካዘጋጀው ጉባኤ ለቀው መውጣታቸውን የሚገልጽ መረጃ ማጋራቱን ተመልክቷል።
የተሰራጨውን መረጃ ለማጣራት አጣሪ ቡድኑ ለኮሚሽኑን ጥያቄ ያቀረበ ሲሆን፥ በምላሹም እስከ አሁን ጉባኤውን የተሰናበተና ለቆ ለመውጣትም ጥያቄ ያቀረበ አካል ያለመኖሩን ለቡድኑ አሳውቋል፡፡
በዚህ መሰረት ‹‹የሱማሌ ክልል ተወካዮች የምክክር ኮሚሽኑ ህዝባችን አይጠቀምም አይወክልም የግለሰብ ሀሳብ ነው በማለት ምክክሩ ለቆ ወጥተዋል›› ተብሎ በፌስቡክ የተሰራጨው መረጃ ሐሰት መሆኑን አረጋግጧል።
The CARD Fact Checking Team found that a page called "Gumuz Voice" shared a claim that representatives from the Somali Regional State had left the conference organized by the Ethiopian National Dialogue Commission, saying the commission does not benefit or represent their people and reflects only an individual's opinion. To verify the claim, the team contacted the Commission. The Commission told the team that, as of the time of the inquiry, no participant had left the conference or requested to withdraw. Based on this response, the team confirmed that the claim shared on Facebook is false.