Ethiopian Air Traffic Controllers' Association - EATCA

  • Home
  • Ethiopian Air Traffic Controllers' Association - EATCA

Ethiopian Air Traffic Controllers' Association - EATCA This is the official page of Ethiopian Air Traffic Controllers' Association (EATCA).

EATCA is a member of IFATCA (International Federation of Air Traffic Controllers Associations)'.

ዜናየሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የምስጋና ፕሮግራም አደረገ፤ በፕሮግራሙ ላይ የኢትዮጵያ አየር ትራሪክ ተቆጣጣሪዎች ማህበር በተጋባዥነት ተወክሏል። የዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት (IC...
10/11/2022

ዜና
የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የምስጋና ፕሮግራም አደረገ፤ በፕሮግራሙ ላይ የኢትዮጵያ አየር ትራሪክ ተቆጣጣሪዎች ማህበር በተጋባዥነት ተወክሏል። የዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት (ICAO) 41ኛው ዓለም አቀፍ ጉባዔውን በካናዳ ሞንትሪያል ከተማ ከመስከረም 17 - 27 2015 ዓ.ም. ማካሄዱ ይታወቃል። በጉባኤው ኢትዮጵያ የድርጅቱ የካውንስል አባል ሆና በከፍተኛ ድምጽ ተመርጣልች፤ ሲቪል አቪዬሽን ሁለንተናዊ ደህንነት አጠባበቅና ቁጥጥር ልዩ ሽልማትና እውቅና አግኝቷል። የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ለተገኘው ውጤት ከፍተኛ አስተዋጽዎ አበርክተዋል ያላቸውን ተቋማትና ሰራተኞች የምስጋናና የዕውቅና ፕሮግራም አዘጋጅቷል፣ የምስክር ወርቀት አበርክቷል ።
በስካይ ላይት ሆቴል ከ 05፡00 ሰዓት ጀምሮ በተካሄደው ፕሮግራም ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትራንስፖርና ሎጅስቲክ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቤ ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ የትራንስፖርና ሎጅስቲክስ ሚንቴስር ምኒስር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ እና ምኒስትር ዲኤታ አቶ ዳንጌ ቦሩ ተገኝተዋል። ማህበራችን በተደረገለት ግብዣ መሰርት ፕሬዝዳቱና ምክትል ፕሬዝዳንቷ በፕሮግራሙ ተካፍለዋል።

100 Years of ATC Book IFATCA - the controller
07/11/2022

100 Years of ATC Book
IFATCA - the controller

“In 2018, a small group of enthusiasts began looking into the history of our profession, and discovered that 1922 appeared to be a pivotal year for our profession 100 Years ATC History Book https://t.co/2lwzzqORm9 via ”

02/11/2022
ኦክቶበር 20፣ 2022የሁለት ከተሞች ወግ - ይናገራል ፎቶ
02/11/2022

ኦክቶበር 20፣ 2022
የሁለት ከተሞች ወግ - ይናገራል ፎቶ

21/10/2022

Address

Addis Ababa Ethiopia

Opening Hours

Monday 09:00 - 16:00
Tuesday 09:00 - 16:00
Wednesday 09:00 - 16:00
Thursday 09:00 - 16:00
Friday 09:00 - 16:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Air Traffic Controllers' Association - EATCA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ethiopian Air Traffic Controllers' Association - EATCA:

  • Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization?

Share